አቶ ማሞ ይንበርበሩ (ማሞ ካቻ ) ማናቸው
አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) አቶቢሲ ማሞ ካቻ፣ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ... ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ ይንበርበሩ በሥራ ምክ ንያት ወደ ኢሊባቦር ጎሬ ሲዛወሩ አብሮ ሄደ።
Read MoreThe featured articles are selected by experienced editors. It is also based on the reader's rating. These posts have a lot of interest.
አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) አቶቢሲ ማሞ ካቻ፣ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ... ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ ይንበርበሩ በሥራ ምክ ንያት ወደ ኢሊባቦር ጎሬ ሲዛወሩ አብሮ ሄደ።
Read Moreዘመናዊ ሸማቂዎች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው? የደፈጣ (ሽምቅ) ውጊያ መሠረታዊ መርሆዎች የዘመናዊ ደፈጣ ግቦች ምንድናቸው በቂ ማብራሪያ ይዘን መጠናል መልካም ንባብ
Read Moreየሸዋ ሉል መንግሥቱ የሸዋ ልዑል መንግሥቱ ጠለቅ ያለ የሥነ ጽሑፍ ዝንባሌ ያላት ከመሆኑም በላይ ለሙዚቃ ያላት አስተያየት ከፍተኛ በመሆኑ ዜማ ዎችንና ግጥሞችን ትደርሳለች፤ በዚህ ሞያ የምታገለግለው በሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነትና ማስታወቂያ ክፍል የምሥራቅ በረኛ ፖሊስ መጽሔት ም/አዘጋጅነትና በሙዚቃው ክፍል ዜማና ግጥሞችን በመድረስ እንደዚሁም ልዩ ልዩ የአደባባይ ትር ኢቶችን በማዘጋጀት ነው፤ ይህም ሞያ ለሐገራችን ሴቶች እምብዛም የተለመደ አይደለም፥ የሸዋ ልዑል ግን «ልዩ ተሰጥኦዬ ነው» ነው ትላለች ፥ እስከዛሬ ድረስ ከደረሰቻቸው ግጥሞች ውስጥ በጣም የምትወደው (ያለም ባይተዋር ነኝ)
Read More