አቶ ማሞ ይንበርበሩ (ማሞ ካቻ ) ማናቸው
አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) አቶቢሲ ማሞ ካቻ፣ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ... ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ ይንበርበሩ በሥራ ምክ ንያት ወደ ኢሊባቦር ጎሬ ሲዛወሩ አብሮ ሄደ።
አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) አቶቢሲ ማሞ ካቻ፣ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ... ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ ይንበርበሩ በሥራ ምክ ንያት ወደ ኢሊባቦር ጎሬ ሲዛወሩ አብሮ ሄደ።
ዘመናዊ ሸማቂዎች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው? የደፈጣ (ሽምቅ) ውጊያ መሠረታዊ መርሆዎች የዘመናዊ ደፈጣ ግቦች ምንድናቸው በቂ ማብራሪያ ይዘን መጠናል መልካም ንባብ
የሸዋ ሉል መንግሥቱ የሸዋ ልዑል መንግሥቱ ጠለቅ ያለ የሥነ ጽሑፍ ዝንባሌ ያላት ከመሆኑም በላይ ለሙዚቃ ያላት አስተያየት ከፍተኛ በመሆኑ ዜማ ዎችንና ግጥሞችን ትደርሳለች፤ በዚህ ሞያ የምታገለግለው በሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነትና ማስታወቂያ ክፍል የምሥራቅ በረኛ ፖሊስ መጽሔት ም/አዘጋጅነትና በሙዚቃው ክፍል ዜማና ግጥሞችን በመድረስ እንደዚሁም ልዩ ልዩ የአደባባይ ትር ኢቶችን በማዘጋጀት ነው፤ ይህም ሞያ ለሐገራችን ሴቶች እምብዛም የተለመደ አይደለም፥ የሸዋ ልዑል ግን «ልዩ ተሰጥኦዬ ነው» ነው ትላለች ፥ እስከዛሬ ድረስ ከደረሰቻቸው ግጥሞች ውስጥ በጣም የምትወደው (ያለም ባይተዋር ነኝ)
የደብረ ሊባኖስ የመጀመሪያው ቤተከርስቲያን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በ1362 ዓ.ም.ተሰራ።
#የጮቄ ስር ሙሽራዋ ደብረማርቆስ ከተማን በጨረፍታ ! ደብረ ማርቆስ ከተማ “ደብረ ማርቆስ" ከመባሏ በፊት ደጃዝማች ተድላ ጓሉ መንቆረር የሚለውን ስም እንደያዘች የመንግስታቸው መቀመጫ ትሆን ዘንድ መረጧት ። ደጃዝማች ተድላ ጓሉም ህይወታቸው እስከ አለፈበት ህዳር 6 ቀን 1860 ዓ/ም ድረስ መቀመጫቸውን መንቆረር አድርገው ገዙ። መንቆረር የሰው ስም መጠሪያ ነበር፡፡
የጉራጌ ምድር ከጥንት ጀመሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ያቆሙ ዝነኛ የሆኑ የኢትዮጵያ የጦር መሪዎችን ያፈራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ አውራጃ ነበር። ተመዝግቦ ከምናገኘው ታሪክ ብንነሳ እስከ ሞቃድሾ ድረስ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት ባስተዳድሩት ዐፄ ዐምደ ጽዮን [እ.ኤ.አ. ከ1314 ዓ.ም. - 1344 ዓ.ም.
የዐፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ቦታና የቤተሰብ ታሪክ የኢትዮጵያ ዳግም ትንሳዔ አባት የሆኑት የዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ የልደት ቀን በታሪካቸው በምንኮራ ልጆቻቸው ዘንድ ብዙ ጊዜ ቢከበርም ንጉሡ በእርግጥ መቼ ቀን እንደተወለዱ የሚያረጋግጥ በዘመናቸው የተመዘገበ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ ግን እስካሁን ያለ አይመስለኝም። ስለ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ታሪክ የምናገኘው ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ በአማርኛ የተጻፈው ታሪከ ነገሥታቸው ነው። የንጉሡ ዜና መዋዕል በሶስት ሰዎች ተጽፏል። አንደኛው በአለቃ ወልደ ማርያም ተጽፎ በሻርል ሞንዶን ቢዳይሌት ወደ ፈረንሳይኛ ቋንቋ የተተረጎመው ነው።
ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ — ጥቁሩ የነጭ ጌታ የዛሬው ቀን የጥቁር ሕዝብ ንጉሥ፤ ጥቁሩ የነጭ ጌታ ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክና የኢትዮጵያ ብርሃን የሆኑት ባለቤታቸው እቴጌ ጠሐይቱ ብጡል ኃይለ ማርያም ገብሬ የተወለዱበት እለት ነው። የሁለቱ ታላላቅ ጥቁሮች የልደት መታሰቢያ በሚዘከርበት በዚህ እለት የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው ናዚ ኦነጋውያንና ፋሽስት ወያኔዎች፣ የበታችነት ሥነ ልቦናቸው ታሪክን በማርከስና የዓለም ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው፣ ሕዝባችን የሚሉትን የኅብረተሰብ ክፍል በዘመናቸው በድቅድቅ የባርነት ጨለማ ውስጥ ከተውት እንዳይተነፍስ ነጻነቱን አፍነው አሳሩን