አቶ ማሞ ይንበርበሩ (ማሞ ካቻ ) ማናቸው
አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) አቶቢሲ ማሞ ካቻ፣ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ... ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ ይንበርበሩ በሥራ ምክ ንያት ወደ ኢሊባቦር ጎሬ ሲዛወሩ አብሮ ሄደ።
አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) አቶቢሲ ማሞ ካቻ፣ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ... ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ ይንበርበሩ በሥራ ምክ ንያት ወደ ኢሊባቦር ጎሬ ሲዛወሩ አብሮ ሄደ።
የደብረ ሊባኖስ የመጀመሪያው ቤተከርስቲያን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በ1362 ዓ.ም.ተሰራ።
Read More#የጮቄ ስር ሙሽራዋ ደብረማርቆስ ከተማን በጨረፍታ ! ደብረ ማርቆስ ከተማ “ደብረ ማርቆስ" ከመባሏ በፊት ደጃዝማች ተድላ ጓሉ መንቆረር የሚለውን ስም እንደያዘች የመንግስታቸው መቀመጫ ትሆን ዘንድ መረጧት ። ደጃዝማች ተድላ ጓሉም ህይወታቸው እስከ አለፈበት ህዳር 6 ቀን 1860 ዓ/ም ድረስ መቀመጫቸውን መንቆረር አድርገው ገዙ። መንቆረር የሰው ስም መጠሪያ ነበር፡፡
Read Moreየጉራጌ ምድር ከጥንት ጀመሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ያቆሙ ዝነኛ የሆኑ የኢትዮጵያ የጦር መሪዎችን ያፈራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ አውራጃ ነበር። ተመዝግቦ ከምናገኘው ታሪክ ብንነሳ እስከ ሞቃድሾ ድረስ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት ባስተዳድሩት ዐፄ ዐምደ ጽዮን [እ.ኤ.አ. ከ1314 ዓ.ም. - 1344 ዓ.ም.
Read Moreአማራ እና ትግራይ ***************** © በሐይማኖትም፥ በባህልም፥ በአለባበስም የሚመሳሰሉ ብሔሮች ናቸው ትግራይና አምሓራ። ነገ ለሚያልፍ ፖለቲካ የብዙ ሺ ዘመን ታሪክ፥ ጊዜ የማይሽረው ግኑኝነትና ወዳጅነታችን ማጥፋት የለብንም። ስለ እውነት እንነጋገር ከተባለ ፖለቲካ ሃላፊ ነው፥መንግስትም ያው ነው፥ ትምክህተኞችና ጠባቦችም ለጊዜው ናቸው፥ሃይማኖት ግን ለዘላለም ነው፥ህዝባውነትና መዋደድ ደግሞ እንዲሁ ዘላለማዊ ናቸው። ዕውር የሚመራው ዕውር እንዲሉ አንዳንድ አዋቂዎች ነን በሚሉ አንዳንድ አእምሮ የጎደላቸው፥ኃላፊነታቸውውም በትክክል በማይወጡ ጎጠኞችና ዘረኞች እንዲህ በየዋሁ ህዝብ ላይ የጠላትነት መንፈስ ላይ ዘርተው
Read MoreAtsé Tekle Giorgis II (Wagshum Gobezé) Ethiopian Imperial History Tekle Giyorgis II, King of Kings of Ethiopia from 1868 to 1872, was born Prince Gobezé Gebremedhin in 1836, the son of Wagshum (King of Wag Province of the Zagwé Dynasty) Gebremedhin and Princess Aychesh Tedla, the daughter of Abéto (Prince) Dejazmach Tedla Haylu, the ruler of Lasta province and Imperial heir of the Gondar
Read MoreThe medieval Solomonic emperors of Ethiopia hailed from Amhara, or Beth Amhara (House of Amhara), a central province in ancient and medieval Ethiopia in today's Amhara region. The Amhara emperors were venerable scholars as well as indomitable fighters, and their time is remembered by scholars as a golden age of prosperity and illumination in the History of Ethiopia and the Horn of Africa.
Read Moreየአድዋ ጦርነት የትኛው ብሔር እነማንን አሰለፈ ?
Read Moreዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ — ጥቁሩ የነጭ ጌታ የዛሬው ቀን የጥቁር ሕዝብ ንጉሥ፤ ጥቁሩ የነጭ ጌታ ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክና የኢትዮጵያ ብርሃን የሆኑት ባለቤታቸው እቴጌ ጠሐይቱ ብጡል ኃይለ ማርያም ገብሬ የተወለዱበት እለት ነው። የሁለቱ ታላላቅ ጥቁሮች የልደት መታሰቢያ በሚዘከርበት በዚህ እለት የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው ናዚ ኦነጋውያንና ፋሽስት ወያኔዎች፣ የበታችነት ሥነ ልቦናቸው ታሪክን በማርከስና የዓለም ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው፣ ሕዝባችን የሚሉትን የኅብረተሰብ ክፍል በዘመናቸው በድቅድቅ የባርነት ጨለማ ውስጥ ከተውት እንዳይተነፍስ ነጻነቱን አፍነው አሳሩን
Read More