የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት
የጉራጌ ምድር ከጥንት ጀመሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ያቆሙ ዝነኛ የሆኑ የኢትዮጵያ የጦር መሪዎችን ያፈራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ አውራጃ ነበር። ተመዝግቦ ከምናገኘው ታሪክ ብንነሳ እስከ ሞቃድሾ ድረስ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት ባስተዳድሩት ዐፄ ዐምደ ጽዮን [እ.ኤ.አ. ከ1314 ዓ.ም. - 1344 ዓ.ም.
የጉራጌ ምድር ከጥንት ጀመሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ያቆሙ ዝነኛ የሆኑ የኢትዮጵያ የጦር መሪዎችን ያፈራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ አውራጃ ነበር። ተመዝግቦ ከምናገኘው ታሪክ ብንነሳ እስከ ሞቃድሾ ድረስ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት ባስተዳድሩት ዐፄ ዐምደ ጽዮን [እ.ኤ.አ. ከ1314 ዓ.ም. - 1344 ዓ.ም.
አማራ እና ትግራይ ***************** © በሐይማኖትም፥ በባህልም፥ በአለባበስም የሚመሳሰሉ ብሔሮች ናቸው ትግራይና አምሓራ። ነገ ለሚያልፍ ፖለቲካ የብዙ ሺ ዘመን ታሪክ፥ ጊዜ የማይሽረው ግኑኝነትና ወዳጅነታችን ማጥፋት የለብንም። ስለ እውነት እንነጋገር ከተባለ ፖለቲካ ሃላፊ ነው፥መንግስትም ያው ነው፥ ትምክህተኞችና ጠባቦችም ለጊዜው ናቸው፥ሃይማኖት ግን ለዘላለም ነው፥ህዝባውነትና መዋደድ ደግሞ እንዲሁ ዘላለማዊ ናቸው። ዕውር የሚመራው ዕውር እንዲሉ አንዳንድ አዋቂዎች ነን በሚሉ አንዳንድ አእምሮ የጎደላቸው፥ኃላፊነታቸውውም በትክክል በማይወጡ ጎጠኞችና ዘረኞች እንዲህ በየዋሁ ህዝብ ላይ የጠላትነት መንፈስ ላይ ዘርተው
Read MoreThe medieval Solomonic emperors of Ethiopia hailed from Amhara, or Beth Amhara (House of Amhara), a central province in ancient and medieval Ethiopia in today's Amhara region. The Amhara emperors were venerable scholars as well as indomitable fighters, and their time is remembered by scholars as a golden age of prosperity and illumination in the History of Ethiopia and the Horn of Africa.
Read Moreየአድዋ ጦርነት የትኛው ብሔር እነማንን አሰለፈ ?
Read Moreዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ — ጥቁሩ የነጭ ጌታ የዛሬው ቀን የጥቁር ሕዝብ ንጉሥ፤ ጥቁሩ የነጭ ጌታ ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክና የኢትዮጵያ ብርሃን የሆኑት ባለቤታቸው እቴጌ ጠሐይቱ ብጡል ኃይለ ማርያም ገብሬ የተወለዱበት እለት ነው። የሁለቱ ታላላቅ ጥቁሮች የልደት መታሰቢያ በሚዘከርበት በዚህ እለት የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው ናዚ ኦነጋውያንና ፋሽስት ወያኔዎች፣ የበታችነት ሥነ ልቦናቸው ታሪክን በማርከስና የዓለም ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው፣ ሕዝባችን የሚሉትን የኅብረተሰብ ክፍል በዘመናቸው በድቅድቅ የባርነት ጨለማ ውስጥ ከተውት እንዳይተነፍስ ነጻነቱን አፍነው አሳሩን
Read Moreየዐፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ቦታና የቤተሰብ ታሪክ የኢትዮጵያ ዳግም ትንሳዔ አባት የሆኑት የዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ የልደት ቀን በታሪካቸው በምንኮራ ልጆቻቸው ዘንድ ብዙ ጊዜ ቢከበርም ንጉሡ በእርግጥ መቼ ቀን እንደተወለዱ የሚያረጋግጥ በዘመናቸው የተመዘገበ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ ግን እስካሁን ያለ አይመስለኝም። ስለ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ታሪክ የምናገኘው ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ በአማርኛ የተጻፈው ታሪከ ነገሥታቸው ነው። የንጉሡ ዜና መዋዕል በሶስት ሰዎች ተጽፏል። አንደኛው በአለቃ ወልደ ማርያም ተጽፎ በሻርል ሞንዶን ቢዳይሌት ወደ ፈረንሳይኛ ቋንቋ የተተረጎመው ነው።
Read More