• 10 Oct, 2024

Amhara

የሸዋ ልዑል መንግሥቱ

የሸዋ ልዑል መንግሥቱ

የሸዋ ሉል መንግሥቱ የሸዋ ልዑል መንግሥቱ ጠለቅ ያለ የሥነ ጽሑፍ ዝንባሌ ያላት ከመሆኑም በላይ ለሙዚቃ ያላት አስተያየት ከፍተኛ በመሆኑ ዜማ ዎችንና ግጥሞችን ትደርሳለች፤ በዚህ ሞያ የምታገለግለው በሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነትና ማስታወቂያ ክፍል የምሥራቅ በረኛ ፖሊስ መጽሔት ም/አዘጋጅነትና በሙዚቃው ክፍል ዜማና ግጥሞችን በመድረስ እንደዚሁም ልዩ ልዩ የአደባባይ ትር ኢቶችን በማዘጋጀት ነው፤ ይህም ሞያ ለሐገራችን ሴቶች እምብዛም የተለመደ አይደለም፥ የሸዋ ልዑል ግን «ልዩ ተሰጥኦዬ ነው» ነው ትላለች ፥ እስከዛሬ ድረስ ከደረሰቻቸው ግጥሞች ውስጥ በጣም የምትወደው (ያለም ባይተዋር ነኝ)

ውቢቷ ደብረማርቆስ Debremarkos city

#የጮቄ ስር ሙሽራዋ ደብረማርቆስ ከተማን በጨረፍታ ! ደብረ ማርቆስ ከተማ “ደብረ ማርቆስ" ከመባሏ በፊት ደጃዝማች ተድላ ጓሉ መንቆረር የሚለውን ስም እንደያዘች የመንግስታቸው መቀመጫ ትሆን ዘንድ መረጧት ። ደጃዝማች ተድላ ጓሉም ህይወታቸው እስከ አለፈበት ህዳር 6 ቀን 1860 ዓ/ም ድረስ መቀመጫቸውን መንቆረር አድርገው ገዙ። መንቆረር የሰው ስም መጠሪያ ነበር፡፡

Read More

የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት

የጉራጌ ምድር ከጥንት ጀመሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ያቆሙ ዝነኛ የሆኑ የኢትዮጵያ የጦር መሪዎችን ያፈራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ አውራጃ ነበር። ተመዝግቦ ከምናገኘው ታሪክ ብንነሳ እስከ ሞቃድሾ ድረስ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት ባስተዳድሩት ዐፄ ዐምደ ጽዮን [እ.ኤ.አ. ከ1314 ዓ.ም. - 1344 ዓ.ም.

Read More

ንጉሥ ተክለ ሀይማኖት/ንጉሰ ጎጃም ወከፋ/ ንጉስ ተክለሃይማኖት እና አደዋ ትልቅ ቁርኝት አላቸዉ

የንጉሥ ተክለ ሀይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ ማየት ጠቃሚ ነው፡፡ የጎጃም አገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744 - 1749) እንደሆነ በርካታ ታሪክ ፀሐፊዎች ዘግበውታል፡፡ ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ (1664-1699) ዘመን ለማዕከላዊ መንግስት አልገብርም ብሎ ከማስቸገር አልፎ እስከ ጨጨሆ በር ድረስ እየጋለበ ለጎንደር ቤተ መንግስት ስጋት ፈጥሮ እንደነበር አለቃ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራን በመጥቀስ ዶ/ር ሥርግው ገላው ጽፈዋል፡፡ ኢያሱም የዮሴዴቅን ኃያልነት ካየ በኋላ ልብ ሊይዝ የእናቱን ልጅ ዳግማዊት ወለተ እስራኤልን ዳረለት፡፡ (አለቃ ተክለ ኢየሱስ፣2008፡20)

Read More

አማራ እና ትግራይ Amhara & Tigray

አማራ እና ትግራይ ***************** © በሐይማኖትም፥ በባህልም፥ በአለባበስም የሚመሳሰሉ ብሔሮች ናቸው ትግራይና አምሓራ። ነገ ለሚያልፍ ፖለቲካ የብዙ ሺ ዘመን ታሪክ፥ ጊዜ የማይሽረው ግኑኝነትና ወዳጅነታችን ማጥፋት የለብንም። ስለ እውነት እንነጋገር ከተባለ ፖለቲካ ሃላፊ ነው፥መንግስትም ያው ነው፥ ትምክህተኞችና ጠባቦችም ለጊዜው ናቸው፥ሃይማኖት ግን ለዘላለም ነው፥ህዝባውነትና መዋደድ ደግሞ እንዲሁ ዘላለማዊ ናቸው። ዕውር የሚመራው ዕውር እንዲሉ አንዳንድ አዋቂዎች ነን በሚሉ አንዳንድ አእምሮ የጎደላቸው፥ኃላፊነታቸውውም በትክክል በማይወጡ ጎጠኞችና ዘረኞች እንዲህ በየዋሁ ህዝብ ላይ የጠላትነት መንፈስ ላይ ዘርተው

Read More

Atsé Tekle Giorgis II (Wagshum Gobezé) Ethiopian Imperial History

Atsé Tekle Giorgis II (Wagshum Gobezé) Ethiopian Imperial History Tekle Giyorgis II, King of Kings of Ethiopia from 1868 to 1872, was born Prince Gobezé Gebremedhin in 1836, the son of Wagshum (King of Wag Province of the Zagwé Dynasty) Gebremedhin and Princess Aychesh Tedla, the daughter of Abéto (Prince) Dejazmach Tedla Haylu, the ruler of Lasta province and Imperial heir of the Gondar

Read More

Medieval Fortresses in the Amhara Region, Ethiopia

The medieval Solomonic emperors of Ethiopia hailed from Amhara, or Beth Amhara (House of Amhara), a central province in ancient and medieval Ethiopia in today's Amhara region. The Amhara emperors were venerable scholars as well as indomitable fighters, and their time is remembered by scholars as a golden age of prosperity and illumination in the History of Ethiopia and the Horn of Africa.

Read More